ዋሽንግተን —
በተፈጠረው ቀውስ ተስማምተው የሽግግር መንግሥት መቋቋምን የሚነቅፉም አሉ።
የቀድሞ የሕወሐት ታጋይ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ከጄኔቭ፣ የጋራ እንቅስቃሴ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ ከዋሽንግተን ዲሲ፣ የቀደሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ከአዲስ አበባ እንዲሁም በትግረኛ ቋንቋ የሚታተመው “ውራይና” መጽሔት አዘጋጅ አቶ ጌታቸው አረጋዊ ከአዲስ አበባ በዚህ ጉዳይ ዙርያ ያላቸውን ሐሳብ ተነጋግረዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።