በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለጥያቄዎ መልስ ውይይት


የኢንተርኔት አምደኛው በፍቃዱ ኃይሉና የተቃዋሚው አረና ትግራይ ፓርቲ አባሉ አብርሃ ደስታ
የኢንተርኔት አምደኛው በፍቃዱ ኃይሉና የተቃዋሚው አረና ትግራይ ፓርቲ አባሉ አብርሃ ደስታ

የኢንተርኔት አምደኛው በፍቃዱ ኃይሉና የተቃዋሚው አረና ትግራይ ፓርቲ አባሉ አብርሃ ደስታ ጋር የተደረግ ውይይት።

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ሰጭዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ፣ በፖለቲካው ምኅዳርና ለሎችም ጉዳዮች ላይ ከእናንተ ከአድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡ በኢትዮጵያ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ንቁ ተሣትፎ ያላቸው ወጣቶች ናቸው፡፡

የኢንተርኔት አምደኛው በፍቃዱ ኃይሉና የተቃዋሚው አረና ትግራይ ፓርቲ አባሉ አብርሃ ደስታ ናቸው፡፡

የፕሮግራሙ አዘጋጅ ትዝታ በላቸው ነች።

ውይይቱን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድመጡ።

ለጥያቄዎ መልስ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:38:06 0:00

XS
SM
MD
LG