በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰላሣኛው ከንቲባ - ድሪባ ኩማ

  • እስክንድር ፍሬው

ድሪባ ኩማ - የአዲስ አበባ ከንቲባ

አቶ ድሪባ ኩማ የአዲስ አበባ ከተማ 30ኛው ከንቲባ ሆነው ተመረጡ።አቶ ድሪባ ኩማ የአዲስ አበባ ከተማ 30ኛው ከንቲባ ሆነው ተመረጡ።

የፓርላማ መቀመጫቸውን ለቅቀው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተወዳደሩት የቀድሞዋ ቀዳሚት እመቤት አዜብ መስፍን ምክትል ከንቲባ እንደሚሆኑ ተሰምቶ የነበረ ቢሆንም እውነት ሳይሆን ቀርቷል፡፡

ድሪባ ኩማ - የአዲስ አበባ ከንቲባ
ድሪባ ኩማ - የአዲስ አበባ ከንቲባ
ለዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ የእስክንድር ፍሬውን የአዲስ አበባ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG