በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያዩ


ከንቲባ መሃዲ ጊሬ (በቀኝ) እና ምክትል ከንቲባ ከዲር ጁሃር (በግራ)
ከንቲባ መሃዲ ጊሬ (በቀኝ) እና ምክትል ከንቲባ ከዲር ጁሃር (በግራ)

ከወር በፊት የተሸሙት የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያይተዋል።

ከሐገር ሽማግሌዎች፣ ከሐይማኖት አባቶች፣ ከንግዱ ማህበረሰብ፣ ከወጣቶች፣ ከሴቶች እና ከምሁራን ጋር፣ ዛሬ ደግሞ ከኪነጥበብና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በ6 መድረኮች ባካሄዱት ውይይት በአስተዳደሩ ያሉ አንኳር ችግሮች መለየታቸውና የመፍትሔ አቅጣጫም መቀመጡን፣ በዚህ መነሻነት መከናወን የጀመሩ ተግባራትንም ለታዳሚዎች አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG