ድሬዳዋ —
በሁለቱ ጎሳዎች ግጭት ምክንያት የሰው ህይወት ማለፉን፣ የእትክልትና ጫት እርሻመውደሙን፣ እንስሳቶች መዘረፋቸውንና ሰዎችም መፈናቀላቸው ተዘግቧል፡፡
የእርቁ ሂደት ፖለቲካዊ ጉዳዮችንም እንደሚያካትትና የፊታችን ሃሙስ የኢሶህዴፓ አመራሮች እርቁ ወደሚካሄድበት ኤረር ይሄዳሉ ተብሏል፡፡
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።