በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት የከፍተኛ አመራሮች ለውጥ አደረገ


የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባዔ፣ ከንቲባ፣ ምክትል ከንቲባ እና ሌሎች አራት የካቢኔ ሹመቶች ላይ ነው ለውጡ የተደረገው።

ከወር በፊት በድሬ ዳዋ የተካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ የኢህአዴግ ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ አባላት የሆኑት አቶ ተፈራ ደርበውና አቶ መለስ ዓለም በመሩት መድረክ ሁሉም የከፍተኛ አመራሩ አባላት የተገመገሙ ሲሆን የዛሬው የአመራር ለውጥም ያንኑ ተከትሎ የመጣ እንደሆነ ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት የከፍተኛ አመራሮች ለውጥ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG