ድሬዳዋ —
በዓመቱ ሊተከሉ ከታቀዱ 350ሺ ችግኞች በትላንትናው ዕለት ብቻ ከ258 ሺ በላይ ችግኞች ተተክለዋል፡፡ በተደጋጋሚ በጎርፍ ለምትጠቃውና ለሞቃታማዋ ድሬዳዋ ግን ዛፍ ብዙ ነገር ማለት ነው፡፡
ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል የችግኝ ተከላ ዘመቻውን አስታኮ ሙቀቷን ለመከላከልም ለውበትም ተብለው የተተከሉና የድሬዳዋ መታወቂያ የነበሩ የከዚራ የመንገድ ዳር ዛፎችን የተመለከተ አጭር ጥንቅር ልኮልናል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ