አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የድሬዳዋ በጎ ፈቃደኞች የአደባባይ ኢፍጣር አካሔዱ
የድሬዳዋ በጎ ፈቃደኞች ያዘጋጁት የጎዳና ላይ ኢፍጣር፣ በለገሃር አደባባይ ተካሒዷል። በሺሕ የሚቆጠሩ ምእመናን በአደባባዩ ተገኝተው፣ የኢፍጣር እና የስግደት ሥነ ሥርዓት አከናውነዋል።
ምእመናኑ በዝግጅቱ ደስተኛ መኾናቸውን ሲገልጹ፣ የከተማዋ ከንቲባም በጎ ፈቃደኞቹን አመስግነዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም