No media source currently available
በድሬዳዋ የተከሰተው ወረርሽኝ
አጋሩ
Print
በህክምናው የእንግሊዝኛ አጠራሩ “የደንጊ ትኩሳት” በልማዱ አነጋገር “የቆላ ንዳድ” በመባል የሚታወቀው በሽታ በድሬዳዋ ከተማ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱን የከተማይቱ አስተዳደር አስታወቀ።
ወቅቱ በከተማዋ የወባ፣ ደንጊና ቺኩንጉንያ ወረርሺኞችምየሚቀሰቀሱበት ነው ተብሏል።