No media source currently available
በድሬዳዋ የፈረንጆች 2019 እንዴት ነበር ለሚለው ከሞላ ጎደል ሁሉም አሉታዊ አስተያዬት ነው ያለው። ሰለመጪው ጊዜ ግን የተለያዩ አመለካከቶች ናቸው የሚንጸባረቁት።