ዋሽንግተን ዲሲ —
ከዚህ ቀደም ባጠናቀርነው አንድ ዘገባ የግጭቶቹ መነሻ ዕለታዊነው ባሕርያቸውም ጊዜያዊ ነው የሚሉ ሐሣቦችን አሰምተናል።ዘላቂ መፍትኄ ለማስፈን ግን የከተማዪቱ ነዋሪ የሚያነሳውአጠቃላይ ችግር ሊቀረፍ ይገባል ይላሉ።
የድሬደዋ ከተማ ተወላጆችና የከተማይቱን ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን በሚነሱት ጉዳዮች ዙሪያ አነጋግረናቸዋል።
(ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ