በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዲላ ሊካሄድ የነበረ ሰላማዊ ሰልፍ ተከለከለ


ነገ በዲላ ከተማ ሊካሄድ የነበረ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ምሽት ተከለከለ፡፡

ሰልፉ የተከለከለው የከተማው አስተዳደር ከፌዴራልና ከክልል መንግሥት ደረሰኝ ባለው የደኅንነት ስጋት ነው ተብሏል፡፡

አስተባባሪ ኮሚቴው መከልከሉን እንጂ ስለመከልከሉ ግልፅ ምክንያት አላውቅም ብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በዲላ ሊካሄድ የነበረ ሰላማዊ ሰልፍ ተከለከለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG