በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ፍራንክፈርት ላይ ተሰለፉ

ጀርመን፤ ፍራንክፈርትና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው ሁከትና ምክንያት ላሉትም ሁኔታ ዓለምአቀፍ ትኩረት ለመሳብ ዛሬ ሰልፍ ወጥተዋል።

ሰልፈኞቹ ለጀርመን ተቋማት፣ ለኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያ መንግሥትም መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱንና በሻሸመኔው ጥቃት ተጎጂ ነኝ ያሉ ተሣታፊ አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያውያን ፍራንክፈርት ላይ ተሰለፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:47 0:00


This item is part of
XS
SM
MD
LG