አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ባላቸው አነስተኛ መሬት ራሳቸውንና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርግ ይችላል የተባለ አንድ የንግድ ሥራ ድርጅት መቋቋሙ ታውቋል፡፡ ኩባንያው በሀገሪቱ ተፈጥሮ የቆየውን የፀጥታ ችግር ለማሻሻልም ድርሻ እንዲሚኖረውና የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የምግብ ፍጆታ ለማሟላት ዕቅድ እንዳለውም ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ