በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደሴ ነዋሪዎች በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ንግግር ላይ የሰጡት አስተያየት


የደሴ ነዋሪዎች በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ንግግር ላይ የሰጡት አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

“ስውር ቡድኖች የመንግሥትን መዋቅር በመጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ የተረጋጋ ሰላምና የህግ የበላይነት እንዳይሰፍን እየጣሩ ናቸው” ሲሉ ምሁራን ገለፁ። በትናንቱ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ ላይ የደሴ ነዋሪዎችን አስተያየት ጠይቀናል።

XS
SM
MD
LG