No media source currently available
በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ ላይ የደረሰውን የመስጊድ ቃጠሎና በንብረት ላይ የተፈፀመ ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ደሴ ውስጥ ተካሂዷል። ድርጊቱ የትኛውንም እምነት የማይወክል ነው የሚሉት ሰልፈኞች ጥፋተኞች በአፋጣኝ ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።