No media source currently available
ከአንድ ዓመት በፊት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት ህይወቱን ላጣው ተማሪ ወላጆች በደቡብ ወሎ ዞን ሃርቡ ከተማ የመኖሪያ ቤት ተበርክቶላቸዋል፡፡