በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲዛይነር ማሕሌት አፈወርቅ በቶሚ ሂልፊገር ዓለም አቀፍ የፋሽን ውድድር ምርጥ ስድስት ውስጥ ገባች


ዲዛይነር ማሕሌት አፈወርቅ በቶሚ ሂልፊገር ዓለም አቀፍ የፋሽን ውድድር ምርጥ ስድስት ውስጥ ገባች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:06 0:00

በዓለም ዙሪያ ያሉ ከ460 በላይ የፋሽን ዲዛይነሮች በተወዳደሩበት 'ቶሚ ሂልፊገር ፋሽን ፍሮንቲየር ቻሌንጅ' በተሰኘው ዓለም አቀፍ የፋሽን ዲዛይነሮች ውድድር ላይ 'ማፊ ማፊ' ዲዛይን በሚለው የንግድ መለዮ የምትታወቀው ኢትዮጵያዊቷ የልብስ ዲዛይነር ማሕሌት አፈወርቅ ለመጨረሻ ዙር ካለፉ ስድስት ዲዛይነሮች መሃከል አንዷ ሆናለች፡፡

XS
SM
MD
LG