በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጉርጉራ ጉባዔ የድሬዳዋን ሹም ሽረት ተቃወመ


ባለፈው ማክሰኞ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የተካሄደውን የአመራር ለውጥ እንደማይቀበለው የጉርጉራ ጎሳ ጋዜጣዊ ጉባዔ አስታወቀ፡፡

የጉባዔው ልዩ ፀሐፊ አቶ ጀማል ዑመር በተለይ ለቪኦኤ እንዳስታወቁት ጋዜጣዊው ጉባዔ ባወጣው መግለጫ ሹም ሽረቱ የአንድ ጎሳን የበላይነት ያንፀባረቀ ነው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጉርጉራ ጉባዔ የድሬዳዋን ሹም ሽረት ተቃወመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG