አስተያየቶችን ይዩ
Print
አዲሱ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ከደምቢ ዶሎና ቄለም ወለጋ ዞን የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች በዞኑ ሰላም እንደሚያሰፍኑ ተናግረዋል።
ምክትል ርዕሰ-መስተዳድሩ የደምቢ ዶሎ ውይይታቸውን አጠናቀቅው በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ፀጥታ ላይ ለመምከር ወደ አሶሳ ሄደዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ