No media source currently available
በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም በአዲስ አበባ በኒ መስጊድ እና በተለያዩ በኢትዮጵያ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ዛሬ ተቃውሞ በተደረገባቸው አካባቢዎችም በአብዛኛው በሰላም መጠናቀቃቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሰዎች ገልፀዋል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ