በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኒውዮርክ እና ፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፎች አካሄዱ


ፋይል- የተባበሩት መንግሥታት ጽ/ቤት ኒውዮርክ

በኒውዮርክ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ረፋዱ ላይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽህፈት ቤት ደጃፍ ሰልፍ አካሂደዋል።

ሰልፉ የተዘጋጀው በኒውዮርክና በአካባቢው በሚገኙ ክፍለ -ግዛቶች ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን ስብስብ መሆኑን የሰልፉ አስተባባሪ አቶ በላይ ብርሃኑ ገልጸዋል።

በተያያዘ ዜና እነ አቶ በቀለ ገርባ ጨምሮ በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች አመራር አባላት በጠየቁት መሰረት በኢትዮጵያ መንግሥት ለተገደሉ ዜጎች የሶስት ቀን የሃዘን ቀን ተጠርቶ ተግባራዊ ሆኗል።

ትላንትና እና ከትናንት ወዲያ የተጀመረው ጸጉርን በመላጨት እና ጥቁር በመልበስ በውጭ ሃገር እና በአገር ውስጥ የተካሄደው የሃዘን ቀን ተግባራዊ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ የኦሮምኛ ቋንቋ አገልግሎት ዘገባ ይገልጻል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በኒውዮርክ እና ፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ሰልፎች አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:25 0:00


አስተያየቶችን ይዩ (3)

XS
SM
MD
LG