በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራሲ በተግባር- ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የተላከ የተቃውሞ ደብዳቤ


Obama phone
Obama phone

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝትለማድረግ እየተዘጋጁ ባለበት ባሁኑ ወቅት፥ ዓለምአቀፍ የሲቪክ ማህበረሰቡ፥ በሀገርውስጥና በውጭ ሀገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ተቃውሞእያሰሙ ነው። ጉብኝቱ፥ ጨቋኝ ላሉት የኢትዮጵያ መንግሥት ይበልጥ እውቅና ይሰጣልሲሉም ይከራከራሉ።

የዛሬውን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ድርጅቶችና ግለሰብ ባለሞያዎች ለፕሬዘዳንቱ ግልጽደብዳቤዎች ልከዋል።

ሰሎሞን ክፍሌ አንዳንዶቹን ይመለከታል። ደብዳቤውን የጻፉትን አንድ ሁለቱንምአነጋግሯል።

ዴሞክራሲ በተግባር- ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የተላከ የተቃውሞ ደብዳቤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG