ዋሺንግተን ዲሲ —
ከሰባት ዓመታት በፊት እአአ በ2010 ዓ.ም. መሆኑ ነው የአረብ መነሳሳት በተካሄዱባቸው አብዛኞቹ ሃገሮች የተካሄዱ ትግሎች ዲሞክራሲያዊና ማህበረሰባዊ ለውጦችን ማስገኘት ሳይችሉ መቅረታቸው ተገልጿል።
ለዚህ አንዱ ምክንያት በነዚያ ትግሉ በተካሄደባቸው ሃገሮች ውስጥ የሴቶች መብቶች ያለመከበር ሳይሆን እንዳልቀረ አንድ አዲስ የተካሄደ ጥናት ያስረዳል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ