በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


ፎቶ ፋይል፡- አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ ካለፈው ሣምንት ዓርብ ጀምሮ ለስድሥት ወራት ተግባራዊ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ተጥሏል። ዐዋጁ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ይጥሳል ሲሉ ብዙ ወገኖች ይቃወሙታል።

በኢትዮጵያ ካለፈው ሣምንት ዓርብ ጀምሮ ለስድሥት ወራት ተግባራዊ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ተጥሏል። ዐዋጁ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ይጥሳል ሲሉ ብዙ ወገኖች ይቃወሙታል።

የሲቪል ማኅበረሰቡ አባላት፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የውጭ መንግሥታትና ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ጠበቆች የተቃውሞ ድምፅ አሰምተዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በጠንካራነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለውን የተቃውሞ ድምፅ ስታሰማ የአውሮፓ ሕብረት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለሃገሪቱ ችግሮች መፍቻ እንደማይሆን - ይልቅስ መፍትሄው ሁሉን አሳታፊ ዕርቀ ሰላም ጉባዔ መጥራት መሆኑን አስገንዝቧል።

በዐዋጁ አስፈላጊነት ላይ ያመነው የኢትዮጵያ መንግሥት - በዛሬው ዕለት ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ይፋ አድርጓል።

በ"ዲሞክራሲ በተግባር" ፕሮግራም የምንመለከተው - ዐዋጁ ምን ያህል የሰብዓዊ መብቶችን ሊጎዳ እንደሚችል ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG