በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


በናይጄሪያ ጨቅላ ሕፃናትን የመግደል አጉል ባህል ለማብቃት ከሃያ ዓመታት በፊት የተጀመረው ሀገር በቀል ዘመቻ ስኬት

በናይጄሪያ ጨቅላ ሕፃናትን የመግደል አጉል ባህል ለማብቃት ከሃያ ዓመታት በፊት የተጀመረው ሀገር በቀል ዘመቻ ስኬት እያገኘ መምጣቱን /Bassa Komo/ በመባል የሚታወቁት ናይጄሪያውያን፣ መንታ የተወለዱና የቆዳ ቀለማቸው የነጣውን ጨምሮ ርኩስ መንፈስ አድሮባቸዋል ተብለው የሚታመኑ ሕጻናትን የመግደል የቆየ ታሪክ አላቸው።

ሆኖም በአንድ ያካባቢው ሚሲዮናዊ እና በመንግሥት በዘመቻ መልክ የተጀመሩ ጥረቶች፣ ግድያዎቹ እንዲቀንሱ ረድተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG