በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኢህአዴግ 11ኛ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?


በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ

ኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ጉባዔውን ዛሬ ከመጀመሩ በፊት የግንባሩ አባል ድርጅቶች የየራሳቸውን ጉባዔ አካሂደዋል። ውሳኔዎችን አሳልፈዋል።

ኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ጉባዔውን ዛሬ ከመጀመሩ በፊት የግንባሩ አባል ድርጅቶች የየራሳቸውን ጉባዔ አካሂደዋል። ውሳኔዎችን አሳልፈዋል።

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ)፣ መጠሪያውን ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ቀይሯል። 13ኛ ጉባዔውን ያጠናቀቀው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ ሪፖርቱን ገምግሟል። 12ኛ ጉባዔውን ያደረገው የብሔረ-አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) አሁን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ተብሏል። አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ያደረገው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ነባር የአመራ አባላቱን ሸኝቷል።

ከዛሬ ጀምሮ ደግሞ አራቱም የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችና አጋሮቻቸው 11ኛውን የኢሕአዴግ ጉባዔ ለሦስት ቀናት ያካሂዳሉ።

ከዚህ ‹‹ሀገራዊ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግና›› በሚል መሪ ቃል ከተጀመረው ጉባዔ ምን ይጠበቃል?

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ለትንታኔ ጋብዘናል። ያነጋገራቸው የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ነው?

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከኢህአዴግ 11ኛ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG