ዋሺንግተን ዲሲ —
ወ/ሮ ፍሬዓለም ለልጆች የምግብ መብት ተሟጋች ናቸው። መሟገት ብቻ አይደለም ምግብ ለማግኘት የማይችሉ አያሌ ህፃናትን በመመገብ እንዲማሩ ያማስቻል የማኅበረሰብ ጀግና ናቸው።
በዚህም በሰፊው የሚያወቁ በመሆናቸው የዴስቲኒ ኢትዮጵያ መርሃ ግብር መሪዎች በሚስጢር ከመረመሯቸው 50 ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ አድርጓቸዋል። መለስካቸው አምሃ አመጋግራቸው ነበር።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ