በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች


ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

ትላንት እሁድ ጥቅምት 27/2015 ዓ/ም ለንደን በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተካሄዱት ሁለት ሰልፎች፤ ሁለት የተለያየ መልዕክት ነበራቸው።

“በዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ” በተባለ ስብስብ አማካኝነት የተዘጋጀው ሰልፍ አስተባባሪና ተሳታፊዎች፤ የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሃት ባደረጉት ስምምነት መደሰታቸውን ተናግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ መንግሥት ድጋፍ እንድታደርግም ጠይቀዋል።

በሌላኛ ወገን በተካሄደው ሰልፍ ላይ ደግሞ “ስምምነቱ ሰላማዊ ሰዎችን ከሞት የሚታደግ አይደለም” የሚሉ የተቃውሞ ድምጾች ተሰምተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG