No media source currently available
በኦሮምያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር የተቀረፈ መሆኑን የመከላከያ ሚኒቴስትር አስታወቀ፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙተት ኃላፊ ሜጄር ጄነራል መሐመድ ተሰማ እንዳሉት ከክልሉ በቀረበለት ጥያቄና ከፌዴራል መንግሥትም በተሰጠው ትዕዛዝ ሰራዊቱ ተልዖኮውን እየተወጣ ነው፡፡