ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶግራፎች
ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶግራፎች

5
በቻይና ሽንዠን (Shenzhen)ጉዋንዶንግ (Guangdong)ክልል በመሬት መንሸራተት የተከሰተ አደጋ 22 የሚሆኑ ህንጻዎች ሲፈርሱ ወደ 59 የሚሁኑ ሰዎች የት እንዳሉ እንዳልታወቀ የሃገሪቲ ሚድያ ዘገበ

6
በደቡብ ሌባኖን ሲዶን ከተማ የነብይ መሃመድን (Prophet Mohammed )ልደት ለማክበር እየተዘጋጁ

7
ይህ በሳይቤርያ ካራስኖያርስክ (Krasnoyarsk)በተባለች ከተማ የራሻ ገና አባት ሽማግሌ በእንግሊዝኛው ቀጥተኛ አባባል ኦልድ ማን ፎርስት (Old man Frost or Grandfather Frost/Ded Moroz) ይባላል። በዩናትድ ስቴትስ የገና አባት ሽማግሌ “ሳንታ ክላውስ” (santa claus )የሚባለው ከገና በፊት የሚደረግ በዓል አከባበር ነው።

8
ሞዴሎች በቤይዢንግ ከአከባቢው ጋር ለመመሳሰል ካሞፍላዝ በሚባለው ስልት(camouflage )ቀለም ተቀብተው ለቻይና ስነጥበባዊ ሊው ቦሊን (Liu Bolin) "ዶንጂ" ("Dongji") ለተሰኘው ስነጥበብ ቆመው እያለ