በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ


የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ
የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ

“የኦሮሞ ሴቶች ሰልፍ በዲሲ” በሚል የተጠራው የቃውሞ ሰልፍ በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ተካሂዷል፡፡ የሰልፉ ዓላማ ድምጽ ለሌላቸው የኦሮሞ ሴቶች ድምጽ ለመሆን ነው” ያሉት ሰለፈኞቹ እስረኞች ይፈቱ፣ የኦሮሞ ሴቶችን መድፈር ይቁም የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሮምን ህዝብ መግደል ያቁም! ፍትህ ለሀጫሉ! የመሳሰሉ መፈክሮችን አንግበዋል፡፡

አዘጋጆቹ ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት ሰልፉ ዓለምቀፋዊ ይዘት ያለው ሲሆን ተመሳሳይ ሰልፎችም በሌሎች እንደ ካናዳና ጀርመን በመሳሰሉ ሃገሮችም ተካሂደዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00


XS
SM
MD
LG