ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
84ኛው የሰማዕታት ቀን ታሰበ
የዛሬ 84 ዓመት በዛሬዋ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ ለሦስት ቀናት በዘለቀው የፋሽስት ኢጣልያ ጭፍጨፋ 30ሺ ኢትዮጵያውያን የተገደሉበት የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ዛሬ ታስቦ ውሏል። በዛሬው መታሰቢያ ላይ "የዛሬው ትውልድ ሀገሩን ከአፍራሽ ሀይል ይጠብቅ" ሲሉ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን መልእክት አስተላልፈዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሃውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025
አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025
የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ