በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ ዳዉድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት …


አቶ ዳዉድ ኢብሳ
አቶ ዳዉድ ኢብሳ

የፖሊስ ባልደረቦች ባለፈው ሰኞ ሌሊት ወሰዱ በተባለ እርምጃ አዲስ አበባ የሚገኘውን ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት በር ሰብረው መግባታቸውንና የጥበቃ አባላቱን ትጥቅ አስፈትተው በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የአቶ ዳዉድ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዶክተር ሽጉጥ ገለታ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

አድራጎቱ “ህገወጥ ነው” ሲሉ ዶ/ር ሽጉጥ ኮንነዋል።

ከፖሊስና ከመንግሥት ባለሥልጣናት ምላሽ ለማግኘት በተከታታይ ቀናት ያደረግነው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአቶ ዳዉድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት …
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00


XS
SM
MD
LG