በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከክባቦ ህይወት የእርሻ ጣቢያ የተፈናቀሉ የሰብዓዊ ድጋፍ እርዳታ ጠየቁ

“ክባቦ ህይወት" ከተሰኘ የህወሓት እርሻ ጣቢያ መፈናቀላቸውን የሚገልጡ ዜጎች
“ክባቦ ህይወት" ከተሰኘ የህወሓት እርሻ ጣቢያ መፈናቀላቸውን የሚገልጡ ዜጎች

በህወሃት ልዩ ኃይልና በሃገር በመከላከያ ሰራዊት መካከል የተካሄደው ውጊያ ከመጀመሩ አንድ ቀን አስቀድሞ “ክባቦ ህይወት" ከተሰኘ የህወሓት እርሻ ጣቢያ መፈናቀላቸውን የሚገልጡ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ባለማግኘታቸው ለችግር ተጋልጠናል ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።

ተፈናቃዮቹን ተቀብሎ ያስጠለለው የዳንሻ ከተማ ግዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ያገኙ ዘንድ ቁጥራቸውን ለይቶ በቀይ መስቀል እንዲረዱ ለማድረግ እየጣረ መሆኑን አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከክባቦ ህይወት የእርሻ ጣቢያ የተፈናቀሉ የሰብዓዊ ድጋፍ እርዳታ ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:04 0:00

XS
SM
MD
LG