በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዳላስ ከተማ ፖሊስ ላይ በተነጣጠረ የተኩስ ጥቃት 5 ሰዎች ሲገደሉ 6 ደግሞ ቆስለዋል

በአምስቱን ፖሊሶች ግድያ የተጠረጠሩ ሶስቱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውንና አንደኛው በተሸሸገበት ፖሊስ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ መገደሉን የዳላስ ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል።

ፖሊሶቹ የተገደሉት ሁለት አፍሪካዊያን አሜሪካዊያን በፖሊስ መገደላቸውን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ጥበቃ ላይ በነበሩ የፖሊስ አባሎች ላይ በተነጣጠረ የተኩስ ጥቃት መሆኑንም ታውቋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG