ናይጄሪያውያን የዋጋ ንረት ባየለበት ሀገራቸው የፈጠራ ችሎታቸውን እየተጠቀሙ ነው። ያገለገሉ እቃዎችን የሚሸጡ እና - በሀገሬው ዘንድ "ኦክሪካ" እየተባሉ የሚጠሩ ሱቆች ቁጥር እያደገ ነው፣ እነዚህ ሱቆች ተመጣጣኝ አማራጮችን ያቀርባሉ፣ ከአቡጃ ጊብሰን ኢመካ እነዚህ የገበያ ስፍራዎች ናይጄሪያ ውስጥ ለብዙዎች እንዴት የኑሮ ህልውና መሠረት እንደሆኑ ተመልክቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም