በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሸንዳ በዓል በድምቀት ተከብሯል


የአሸንዳ በዓል በመቐለ እና በተምቤን በልዩ ድምቀት ተከብሯል።

የተምቤንና የዋግ ህምራ ልጃገረዶች በዓሉን በጋራ ማክበራቸውም ታውቋል።

የአሸንዳ በዓል በዩኔስኮ ለመመዝገብ የሚያስችለው መመዘኛ ማሟላቱንም ሰሞኑን በመቐለ በተካሄደው ውይይት ተገልጿል። ዘንድሮ የበዓሉ አከባበር አገር አቀፍ መልክ እንዲኖረው መደረጉንም ተዘግቧል።

የአሸንዳ መሰረታዊ ትርጉምና አከባበር ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ካሳን በማነጋገር የተዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የአሸንዳ በዓል በመቐለ እና በተምቤን በልዩ ድምቀት ተከብሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00
የአሸንዳ በዓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00

XS
SM
MD
LG