በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኩባውያን በፊደል ካስትሮ ሞት ኃዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው

  • VOA

ፊደል ካስትሮ

የሀገሪቱ ባንዲራ በግማሽ ሰንደቅ እየተውለበለበ ሲሆን ኃዘኑም ብሔራዊ ሆኖ ለ9 ቀናት እንደሚዘልቅ ታውቋል።

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ነገ ሰኞ አንዳንድ ካስትሮ የሚታወሱባቸው ዝግጅቶች ሀቫና ውስጥ ይጀምራሉም ተብሏል።

XS
SM
MD
LG