በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኩባ ሐኪሞች በደቡብ አፍሪካ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላለከል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ 2መቶ የኩባ የህክምና ባለሞያዎች ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል። በደቡብ አፍሪካ በወረርሽኙ 4 ሺህ 546 ሰዎች መያዛቸው ሲገለጽ፣ 87 ሞተዋል።


XS
SM
MD
LG