ዋሺንግተን ዲሲ —
የሳምንቱን ዜናዎች ተንተርሶ የሚሰናዳውና በአገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳት ዙሪያ ትኩረት የሚያደርገው እሰጥ አገባ በሁለት ጋዜጠኞች መካከል አዲስ የሚጀመር ክርክር ነው ይዞ የቀረበው።
ተከራካሪዎቹ:- የዋዜማ የኢንተርኔት ራዲዮ አዘጋጁ አርጋው አሽኔ ከኦስተን ቴክሳስ የHorn Affairs የኢንተርኔት አምድ አዘጋጅ ዳንኤል ብርሃኔ ከአዲስ አበባ ናቸው።