በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክርክር፥ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና የንግግር ነጻነት ይዞታ፤


ኢትዮጵያየመገናኛ ብዙኃንና የንግግር ነጻነት በኢትዮጵያ የሰሞንኛው ተከታታይ እሰጥ አገባ ርዕስ ነው።

በአገር ውስጥ የግል ጋዜጦች ተሞክሮ፤ ዘገባዎችና ዘጋቢዎች፤ የመንግስት ተጽዕኖና የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ነጻነት የቆሙ ወገኖች የኢትዮጵያ ግምገማ በፕሮግራሙ ከሚነሱት ጭብጦች ውስጥ ናቸው።

የAddis Fortune የእንግሊዝኛ ጋዜጣ Managing Editor እና ተመስገን ደሳለኝ የFact መጽሔት አምደኛ በመጀመሪያውና በሁለተኛው ክፍል ፕሮግራሞች ሲወያዩ፤ የAddis Standard ወርሃዊ መጽሔት ዋና አዘጋጅ እና ተመስገን ደሳለኝ በሦሥተኛው ክፍል ቅንብር ተሳትፈዋል።
XS
SM
MD
LG