በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ነጻ የትምህርት እና የጤና መጽሃፍትን ለዓይነ ስውራን የሚያዳርሰው ዙዙ ተቋም 


ነጻ የትምህርት እና የጤና መጽሃፍትን ለዓይነ ስውራን የሚያዳርሰው ዙዙ ተቋም 
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:18 0:00

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪነት ዘመኗ በኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ማኅበር በኩል መጽሃፍትን በበጎ ፍቃደኝነት ትተርክ የነበረችው ዶ/ር መልዕክተ ጳውሎስ፤ ከዩኒቨርስቲ ተመርቃ ከወጣች በኋላ ‘ዙዙ የጤና እና የትምህርት በጎ አድራጎት’ የተሰኘ ድርጅት መስርታለች። ተቋሙ ከሰሞኑ የመጀመሪያ ዙር ስራዎችን ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ማኅበር ማበርከቱን ያስታወቀ ሲሆን፤ በቀጣይም የትምህርት እና ጤና ተኮር መጽሃፍት ማየት ለተሳናቸው ተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆኑ እየሰራ ይገኛል።

ዶ/ር መልዕክተ እና በጎንደር ከተማ አጼ ፋሲል ት/ቤት መምህርት የሆኑትን ወ/ሮ በላይነሽ ሲሳይ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG