በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዜጠኛ ተመስገንን ደሣለኝ ደኅንነት እንደሚያሳስበው ሲፒጄ አስታወቀ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነትና የፕሬስ ነፃነት ተሟጋች ድርጅት - ሲፒጄ

ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ
ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ

በዝዋይ ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ የህክምና አገግልሎት መከልከሉ እንዳሳሰበው ሲፒጄ በሚለው በእግሊዝኛው መጠሪያው ምኅፃር የሚታወቀው የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት ገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የተመስገንን ህገ-መንግስታዊ መብትና ዓለም አቀፍ ህግጋት የሚጥሰውን የእሥር ይዞታ በአፋጣኝ እንዲያሻሽል ዋና ፅሕፈት ቤቱ ኒው ዮርክ የሚገኘው ሲፒጄ ጠይቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG