No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥት በሚድያ ተቋማትና በጋዜጠኞች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ድርጅታቸው በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት /ሲፒጄ/ ለቪኦኤ አስታውቋል።