No media source currently available
የዓለም ጤና ድርጅት፣ የኮረና ቫይረሰን ለመከላከል፣ ሰዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ቫይረሱን እንዳይሰራጭ ቢተባበሩና የራሳቸውን እርምጃ ቢወስዱ ኖሮ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረገውን የማህበራዊ እንቅስቅሴዎች ገደብ፣ የሥራና የንግድ ተቋማት መዘጋጋትን ማስወገድ ይቻል ነበር ብሏል፡፡