No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቀደም ሲል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ተጥለው የቆዩት ገደቦች እንዲላሉ በሚደረበት ወቅት ወረርሽኙን ለመዋጋት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ስለመኖራቸው የሃገሪቱን ከፍተኛ የጤና ጉዳይ አዋቂዎች ጠይቀዋል።