አስተያየቶችን ይዩ
Print
ትናንት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስተዳድረው የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሆነ ጠቅላይ አቃቤያተ ህግ አዳነች አበቤ አስታወቁ።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሀገርንና ህዝብን ለመታደግ የወጣ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ እንዲተባበር ለህዝብ ጥሪ አቀረቡ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ