በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ የደቡብ አፍሪካ አገሮች ላይ የተጣለው የጉዞ ማዕቀብ ልታላላ ነው


ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ
ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ

የባይደን አስተዳደር በኦምሪኮን ቫይረስ ሳቢያ ከደቡብ አፍሪካ አገሮች በሚመጡ መንገደኞች ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ ለማላላት ማሰቡን አስታወቀ፡፡

ይህ የተገለጸው የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ ትናንት በሰጡት መግለጫ ኦምሪኮን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መምጣቱን ባስታወቁበቅ ወቅት መሆኑን ሮይተርስ በዘገባው አመልክቷል፡

XS
SM
MD
LG