በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ2013 መደበኛ ትምህርት ዝግጅት


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ 26 ሚሊዮን ተማሪዎቿን እንደገና ወደትምህርት ቤት ለመመለስ እየተዘጋጀች ነው።

የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና የክልሎች ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ዛሬ የጀመሩት ውይይትም ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ተዘግተው የቆዩት ትምህርት ቤቶች በሚከፈቱበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው።

በውይይቱ ማብቂያ ላይም የ2013 መደበኛ ትምህርት መቼ እንደሚጀመርና ሌሎችም የትምህርት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ ይጠበቃል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የ2013 መደበኛ ትምህርት ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00


XS
SM
MD
LG